ይህ መጽሐፍ ለኢትዮጵያውያን ልጆች የተዘጋጀ ሃብታም ከሆነው ባህላቸው እና ታሪካቸው የሚያቀራርባቸው። የሚያጭውታቸው የሚያዝናናቸው የመፍጠር ችሎታቸውን የሚያሳድጉበት እውቀት የሚሰጣቸው ብቻ ሳይሆን የስነምግባር የሚያስተምር መረዳዳትን እና መዋደድን የሚመክር ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። This 34-page coloring and storybook explores Ethiopian culture through the journey of a creative boy who learns moral and cultural lessons from his family. Each pa...